አናናስ

ኣናናስ Ananas comosus ኢትዮጵያ ውስጥና በመላው ዓለም የሚገኝ ተክል ነው።

አናናስ

መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ የታረሰበት ቦታ በደቡብ ብራዚል-ፓራጓይ ጠረፍ ዙሪያ እንደ ነበር ይታመናል። ከ1500 ዓም በኋላ የፖርቱጋል እና እስፓንያ መርከበኞች አለም ዙሪያ አስፋፉት።


የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

የተክሉ ጥቅም

የአናናስ የጤና ጠቀሜታዎች

1. በፋይበር የበለጸገ በመሆኑ ለምግብመፈጨት ስርዓት ጤንነት ወሳኝ ነው፡፡2. በውስጡ የሚገኙት የካልሲየምና የማንጋኒዝማዕድናት ለጥርስና አጥንት ጥንካሬ ወሳኝናቸው፡፡3. በቫይታሚን ኤ እና ሲ የበለጸገ መሆኑለቫይረስ ተከላካይነት ተመራጭ ያደርገዋል፡፡4. በሰውነት ውስጥ ሊኖር የሚችለውን አሲድያጠፋል፡፡5. ድዳችንን ጠንካራና ጤናማ ያደርገዋል፡፡6. ጡንቻን የሚያጠቁ በሽታዎችን ይከላከላል፡፡7. በእርጅና ሳቢያ የሚመጡ የመገጣጠሚያአካላት በሽታዎችን የህመም ስሜት ይቀንሳል፡፡8. በውስጡ የሚገኘው ቤታ ካሮቲን የተሰኘውኬሚካል የአይንን የማየት ብቃት ያሻሽላል፡፡9. በፎስፈረስና በፖታሲየም ማዕድናት የበለጸገነው፡፡