የአልጎንኲያን ቋንቋዎች ቤተሰብ

የአልጎንኲያን ቋንቋዎች ቤተሠብስሜን አሜሪካ የሚገኝ ኗሪ ቋንቋዎች ቤተሠብ ነው።

አልጎንኲያን ቋንቋዎች የተገኙባቸው አገሮች ያህል

ምስራቅ አልጎንኲያን

  • ሚግማቅኛ
  • ዋባናክኛ (አበናኪ)
  • ስክጅኑውኛ (ማለሲት-ፓሣማኰዲ)
  • ዎፓናክኛ (ማሣቹሰት፣ ናቲክ)
  • ናረገንሰትኛ *
  • ሞሂጋንኛ (ፔኰት) *
  • መሂከንኛ *
  • ምንሲ ለናፔኛ
  • ኡናሚ ለናፔኛ *
  • ነንተጎኛ (ናንቲኮክ) *
  • ፓዋተንኛ *
  • ፓምሊኮኛ *

መካከለኛ አልጎንኲያን

  • ኔሂያውኛ (ክሪ)
  • ኦማዕኖምኛ (መኖሚኒ)
  • አንሽናብኛ (ኦጂብዌ)
  • ቦዴዋድምኛ (ፖተዋቶሚ)
  • መስኳክኛ (ፎክስ)
  • ሻዋኖኛ (ሻውኒ)
  • ምያምኛ (ማያሚ-ኢለኖህ) *

ምዕራብ አልጎንኲያን

  • ሲክሲክኛ (ብላክፉት)
  • ሂኖኖኤኛ (አራፓሆ)
  • ጺጺስትኛ (ሻየን)