የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፯ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኮሪያ ሪፐብሊክ እና ጃፓን ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. ተካሄዷል። ውድድሩ በእስያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ የዓለም ዋንጫ ነው። የወርቃማ ጎል ሕግም ለመጨመረሻ ጊዜ ፊፋ የተጠቀመው በዚህ ውድድር ነበር። ብራዚል ጀርመንን ፪ ለ ዜሮ በማሸነፍ ለአምስተኛ ጊዜ ድል ተቀናጅቷል። ቱርክ ደቡብ ኮሪያን ፫ ለ ፪ በመርታት ሦስተኛ ደረጃን አግኝቷል።
የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ | |
---|---|
ይፋዊ ምልክት | |
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ደቡብ ኮሪያ ጃፓን |
ቀናት | ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፫ ቀን |
ቡድኖች | ፴፪ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፳ ስታዲየሞች (በ፳ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ብራዚል (፭ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ጀርመን |
ሦስተኛ | ቱርክ |
አራተኛ | ደቡብ ኮሪያ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፷፬ |
የጎሎች ብዛት | ፻፷፩ |
የተመልካች ቁጥር | 2,705,197 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ሮናልዶ ፰ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ኦሊቨር ካን |
← 1998 እ.ኤ.አ. 2006 እ.ኤ.አ. → |
ስታዲየሞች
የኮሪያ ሪፐብሊክና ጃፓን እያንዳንዳቸው አስር ስታዲየሞች አቅርበዋል። ከነዚህም አብዛኛዎቹ ለውድድሩ ሲባል የተሠሩ ናቸው።
ኮሪያ
ሶል | ዴይጉ | ቡሳን | ኢንቾን | ኡልሳን |
---|---|---|---|---|
ሶል የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 68,476 | ዴይጉ ስታዲየም አቅም፦ 66,422 | ቡሳን አሲያድ ስታዲየም አቅም፦ 55,983 | ኢንቾን ሙንሃክ አቅም፦ 52,179 | ሙንሱ ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 43,550 |
ሱዎን | ግዋንጁ | ቾንጁ | ዴይዦን | ሶግዊፖ |
ሱዎን የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 43,288 | ጉስ ሂዲንክ ስታዲየም አቅም፦ 44,118 | ቾንጁ የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 42,477 | ዴይዦን የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 40,535 | ጄጁ የዓለም ዋንጫ ስታዲየም አቅም፦ 42,256 |
ጃፓን
ዮኮሃማ | ሳይታማ | ሺዞካ | ኦሳካ | ሚያጊ |
---|---|---|---|---|
ዮኮሃማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም አቅም፦ 72,327 | ሳይታማ ስታዲየም 2002 አቅም፦ 63,700 | ሺዞካ «ኤኮፓ» ስታዲየም አቅም፦ 50,889 | ናጋይ ስታዲየም አቅም፦ 50,000 | ሚያጊ ስታዲየም አቅም፦ 49,133 |
ኦይታ | ኒጋታ | ኢባራኪ | ኮቢ | ሳፖሮ |
ኦይታ ስታዲየም አቅም፦ 43,000 | ኒጋታ ስታዲየም አቅም፦ 42,300 | ካሺማ ስታዲየም አቅም፦ 42,000 | ኮቢ ዊንግ ስታዲየም አቅም፦ 42,000 | ሳፖሮ ዶም አቅም፦ 53,845 |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ