የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፮ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፫ እስከ ሐምሌ ፭ ቀን ፲፱፻፺ ዓ.ም. በፈረንሳይ ተካሄዷል። ፈረንሳይ ብራዚልን ፫ ለ ባዶ በመርታት የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ አግኝታለች። ፴፪ ያህል ቡድኖች ለዓለም ዋንጫ የተወዳደሩት ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ የዓለም ዋንጫ ነው። የውድድሩ ይፋዊ ኳስ አዲዳስ ትሪከለር ነበር።

የ1998 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ ፈረንሣይ
ቀናትከሰኔ ፫ እስከ ሐምሌ ፭ ቀን
ቡድኖች፴፪ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፲ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ ፈረንሣይ (፩ኛው ድል)
ሁለተኛ ብራዚል
ሦስተኛ ክሮኤሽያ
አራተኛ ኔዘርላንድስ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፷፬
የጎሎች ብዛት፻፸፩
የተመልካች ቁጥር2,785,100
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ክሮኤሽያ ዳቮር ሱከር
፮ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋችብራዚል ሮናልዶ
አሜሪካ 1994 እ.ኤ.አ. ደቡብ ኮሪያጃፓን 2002 እ.ኤ.አ.

ስታዲየሞች

ሳን-ዴኒማርሴይፓሪስሌንስሊዮን
ስታድ ደ ፍራንስስታድ ቬሎድሮምፓርክ ዴ ፕሪንስስታድ ፌሊክስ-ቦላርትስታድ ደ ዠርላንድ
48° 55 28° N43° 16 11° N48° 50 29° N50° 25 58.26° N45° 43 26° N
አቅም፦ 80,000አቅም፦ 60,000አቅም፦ 49,000አቅም፦ 44,000አቅም፦ 41,300
ናንትቱሉስሳንት-ኤቲየንቦርዶሞንትፔሊየ
ስታድ ደ ላ ቦዧርስታዲየም ደ ቱሉስስታድ ዠፏ-ጊሻድስታድ ሻባን-ደልማስታድ ደ ላ ሞሶን
47° 15 20.27° N43° 34 59.93° N45° 27 38.76° N44° 49 45° N43° 37 19.85° N
አቅም፡- 39,500አቅም፡- 37,000አቅም፡- 36,000አቅም፡- 35,200አቅም፡- 34,000