ዴሊ

ደሊ (Delhi) በይፋ «የዴሊ ብሄራዊ ዋና ከተማ ግዛት» የሕንድ ከተማ ነው። በሕዝብ ብዛት የዓለም ሁለተኛ ነው፤ በደሊ ውስጥ ግን ሌሎች ንዑስ ከተሞች አሉ። የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴሊ በደሊ ግዛት ውስጥ ይገኛል።

ደሊ
Delhi
ክፍላገርዴሊ ብሄራዊ ዋና ከተማ ግዛት
ከፍታ0-125 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ22 ሚሊዮን
ደሊ is located in ሕንድ
{{{alt}}}
ደሊ

28°36′ ሰሜን ኬክሮስ እና 77°13′ ምሥራቅ ኬንትሮስ