ሩዋንዳ
ሩዋንዳ (ኪኛሯንዳ፦ /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት ክርስትና ሲሆን ዋናው ቋንቋ ኪኒያሩዋንዳ ነው።
የሩዋንዳ ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ሩዋንዳ ንዚዛ ውብ ሩዋንዳ Rwanda nziza | ||||||
ሩዋንዳ በቀይ ቀለም | ||||||
ዋና ከተማ | ኪጋሊ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ኪኒያሩዋንዳ ፈረንሣይኛ እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ሪፐብሊክ ፖል ካጋሜ አናስታዝ ሙረኬዚ | |||||
ዋና ቀናት ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. (ጁላይ 1, 1962 እ.ኤ.አ.) | ነፃነት ከቤልጅግ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 26,338 (149ኛ) 5.3 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት የ2002 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 11,689,696 (73ኛ) 8,162,715 | |||||
ገንዘብ | የሩዋንዳ ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +250 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .rw |
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በሙስና ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች።
ሩዋንዳ በ2006 እ.ኤ.አ. በተዋቀሩ አምስት ክልሎች ተከፍላለች።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ