ስንዴ

ስንዴ (Triticum) ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላ አለም የሚገኝ የምግብ እህል ተክል ወገን ነው።

ስንዴ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

ስንዴ ከቅድመ-ታሪክ ጀምሮ እየታረሰ ብዙ ልዩ ልዩ ዝርዮች በሰው ልጆች ተፈጥረዋል።

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

በአለም ዙሪያ ዋና ሰብል ነው።

የተክሉ ጥቅም

ስንዴ ዳቦ ወይም ዱቄት በመሥራት ወሳኝ ዝርያ ነው።