ሠርጣን
ሠርጣን ወይም ሸርጣን በባሕር ወይም በየብስ የሚገኝ በጋጥመ-ብዙ ክፍለ ስፍን ውስጥ የሚገኙት ፍጡሮች ናቸው። እንደ ዛጎል ቢኖራቸውም የዛጎል ለበስ ክፍለስፍን አይደሉም።
በሸርጥ ዓሣ ክፍለመደብ ውስጥ 93 አስተኔዎችና 6,793 ዝርዮች አሉዋቸው። ከነዚህ 850 ያህል ዝርዮች በየብስ ይኖራሉ።
ባሕታዊ ሠርጣን የተባለው አስተኔ የራሱን ዛጎል ስለሌለው በማናቸውም ወና ባዶ ዛጎል ውስጥ ይኖራሉ፤ ይህም ባይገኝም በቆሻሻ ውስጥ ይኖራሉ።
በብዙ አገሮች የሠርጣን ስጋ ይበላል፤ በሕገ ሙሴ ይከለክላልና በተለይ በአይሁድና እንዲሁም በሺዓ እስልምና የማይበላ እንስሳ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስኢትዮጵያየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትአበበ ቢቂላዓፄ ቴዎድሮስጀጎል ግንብአማርኛአክሱምላሊበላቅዱስ ያሬድአፈወርቅ ተክሌአውሮፓየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአርሰናል የእግር ኳስ ክለብኤችአይቪ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትጥሩነሽ ዲባባጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታትግራይ ክልልፕሮቴስታንትዳግማዊ ምኒልክመዝገበ ቃላትየኢትዮጵያ ነገሥታትሐረርዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግውክፔዲያእምስሥነ-ፍጥረትዩ ቱብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአዲስ አበባመጽሐፍ ቅዱስግራኝ አህመድ