Jump to content

ባሕሬን

ከውክፔዲያ

ባህሬን መንግሥት
مملكة البحرين

የባሕሬን ሰንደቅ ዓላማ የባሕሬን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር نشيد البحرين الوطني

የባሕሬንመገኛ
የባሕሬንመገኛ
ዋና ከተማማናማ
ብሔራዊ ቋንቋዎችዓረብኛ
መንግሥት

ንጉስ

ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ
ሓማድ ቢን ዒሳ ዓል ኽሃሊፋ
ኽሃሊፋ ቢን ጻልማን ዓል ኽሃሊፋ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
765 (173ኛ)

<1
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
1,378,000 (155ኛ)
ገንዘብባሕሬን ዲናር
ሰዓት ክልልUTC +3
የስልክ መግቢያ973
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.bh


ባሕሬንአረቢያ ልሳነ ምድር የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ማናማ ነው።