Jump to content

ኢራቅ

ከውክፔዲያ

ኢራቅ ሪፐብሊክ
جمهورية العـراق
كۆماريى عێراق

የኢራቅ ሰንደቅ ዓላማ የኢራቅ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር موطني

የኢራቅመገኛ
የኢራቅመገኛ
ዋና ከተማባግዳድ
ብሔራዊ ቋንቋዎችዓረብኛ
ኹርዲ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ
ፉኣድ ማሱም
ሓኢደር ኣል፡ዓባዲ
ገንዘብዲናር (ع.د)


ኢራቅእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ባግዳድ ነው። ኢራቅ በታሪክ በግሪኩ ስም መስጴጦምያ ይታወቅ ነበር፤ ይህም ማለት «ከወንዞቹ መካከል» ሲሆን ሁለቱ ታላቅ ወንዞች ጤግሮስኤፍራጥስ የተመለከተ ነው።