ኬልታዊ ቋንቋዎች

ኬልታዊ ቋንቋዎች ወይም ኬልቲክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው።

ኬልቲክ ቋንቋዎች አሁን (ጨለማ-አረንጓዴ) እና በጥንት የተገኙባቸው አገሮች

ኬልታዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ኬልትኛ እንደ ደረሰ ይታስባል።

  • ጋሊክ ቋንቋዎች *
    • ጋሊኛ *
    • ሌፖንትኛ *
    • ኖሪክኛ *
    • ጋላትኛ *