ቭየንትዬን
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓም.) 200,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 102°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በላዎስ አፈ ታሪክ ጵራ ላክ ጵራ ላም ዘንድ፣ መስፍን ጣታራድጣ ከአፈታሪካዊ ላዎስ መንግሥት 'ምዎንግ ኢንጣፓጣ ማሃ ናኾኔ' በሸሸ ጊዜ፣ ሰባት ራስ ባለበት ዘንዶ ትዕዛዝ ከተማውን 'ቻንጣቡሊ ሲ ሳታናኻናሁድ' ብሎት መሠረተው።
ይሁንና የታሪክ ሊቃውንት እንደሚሉት ግን የቀድሞ ኽመር መንደር መሆኑ ይታመናል። በ1100 ዓ.ም. ያሕል፣ የላውና የጣይ ሕዝቦች አገሩን ከቻይና ወርረው በዚያ አካባቢ የተረፉት ሕመሮች አሳለቁ። በ1552 ዓ.ም. የላን ሻንግ ንጉሥ ሠጣጢራጥ ብይፋ ዋና ከተማ አደረጉት። በ1699 ዓ.ም. የላን ሻንግ መንግሥት ሲወድቅ የራሱ ከተማ-አገር ሆነ። በ1772 ዓ.ም. ተሸንፎ ለጣይላንድ ግዛት ተጨመረ። በ1885 ዓ.ም. ለፈረንሳይ ግዛት አለፈ። የፈረንሳይ ቅኝ አገሩ መቀመጫ በ1891 ዓ.ም. ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርዕንቁጣጣሽዋናው ገጽስዕል:አደይ አበባ.JPGልዩ:Searchቅዱስ ራጉኤልማቴዎስ1934ኢትዮጵያእርዳታ:ይዞታልዩ:RecentChangesSpecial:Searchዘመነ ማቴዎስ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአማርኛመደብ:Exclude in printኣደይ ኣበባውክፔዲያበር:ሳይንስውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌዘመነ ዮሀንስጳጉሜመጽሐፍ ቅዱስስዕል:Keristo1.pdfባህረ ሀሳብሥነ-ፍጥረትየማቴዎስ ወንጌልመስቀልእምስመስከረምሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያበር:ባሕልናኪነትመዝገበ ቃላትቅዱስ ሩፋኤልቀልዶችገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንማርያም